በሽብር የተዘጋው የናይጀሪያው ዳፕቺ ትምህርት ቤት ተከፈተ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

ናይጀሪያ ውስጥ ላለፉት ሦስት ወራት ተዘግቶ የቆየ አሸባሪዎች ጥቃት ያደረሱበትና 109 ተማሪዎች የተጠለፉበት ትምህርት ቤት ተከፈተ።