ድምጽ አል-አሙዲ ‘በቅርብ ይፈታሉ’ የሚል ብርቱ ተስፋ እንዳላቸው አብይ አሕመድ አስታወቁ ሜይ 19, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በሳዑዲ አረቢያ ሰሞኑን ያደረጉት ጉብኝት ካሳካቸው ጉዳዮች አንዱ ሼህ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲን ለማስፈታት ጫፍ ላይ መደረሱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታወቁ።