የዳንጎቴ ኩባንያ የኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅና የሁለት ባልደረቦቻቸው ግድያ እየተጣራ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የዳንጎቴ ኩባንያ የኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅና በሁለት ኢትዮጵያውያን ባልደረቦቻቸው ላይ የተፈፀመው ግድያ እየተጣራ መሆኑን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5