አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጡረታ ወጡ
Your browser doesn’t support HTML5
"አቦይ ስብሃት" በሚል መጠሪያ የሚታወቁትን አንጋፋውን የሕውሓት መሥራች አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በጡረታ እንዲያርፉ መወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት አስታወቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5