ድምጽ የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የሦስትዮሽ ውይይት ሜይ 16, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ከግብፅና ከሱዳን ጋር የተካሄደውና ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት የተጠናቀቀው የሦስትዮሽ ውይይት ውጤት ማስገኘቱን ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡