ድምጽ በወለጋ ቤጊ ወረዳ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የበርካታ ሰዎች ሕይወት አልፏል ሜይ 10, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 ትናንት ረቡዕ ወለጋ ውስጥ በተለይ ቤጊ ወረዳ የደረሱ የቦምብ ፍንዳታዎች፣ ለበርካታ ሰዎች በተለይም የፖሊስ አባላት ሞት ምክንያት መሆናቸው ይታወሳል።