የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የኬንያ ጉብኝት
Your browser doesn’t support HTML5
የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የኬንያ ጉብኝት የሁለቱን ሀገሮች የቆየ መልካም ግንኙነት ባለው ለማስቀጠል ሳይሆን ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማሻገር የተደረገ እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስታወቁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5