ድምጽ በቅዱስ ገብርኤል ገዳም ተጠልለው የነበሩ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሁኔታ ሜይ 01, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በቅዱስ ገብርኤል ገዳም ተጠልለው፣ የቆዩ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ ተማሪዎች፣ ዛሬ ተጠቃለው ወደ ቅጥር ግቢያቸው መመለሳቸው ተሰማ፡፡