"ሕዝቡ ትክክለኛ መረጃ ካገኘ በትብብር እንደሚሠራ ተረድቻለሁ"- ዶ/ር በላይነህ አየለ

Your browser doesn’t support HTML5

ጣና ሐይቅንና የአካባቢውን የተፈጥሮ ምኅዳር እየጎዳ የሚገኘውን እንቦጭ አረም ለማጥፋት በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ግዩራን ጋራ በትብብር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት አስታውቋል።