ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ለዓለም የፕሬስ ነፃነት በዓል ለመታደም ኬንያ ገብቷል

Your browser doesn’t support HTML5

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባዘጋጀው የዓለም የፕሬስ ነፃነት በዓል ለመታደም ኬንያ ናይሮቢ ገብቷል። በዝግጅቱ ላይ እስክንድር ንግግር እንደሚያደርግና የግል ታርኩን ለታዳሚዎች እንደሚያካፍልም ታውቆዋል።