ስለኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነሩ ተስፋ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ አዲስ የዴሞክራሲ ምዕራፍ እንደተከፈተ መታዘባቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛዪድ ራ’አድ አል ሁሴን አስታወቁ።