ድምጽ ሥልጣን በኢትዮጵያ የዕድሜ ልክ አይሆንም ኤፕሪል 26, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ መሪዎች የሥልጣን ጊዜ ከሁለት የምርጫ ዘመን እንዳይበልጥ ሕገመንግሥታዊ ገደብ እንደሚጣል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታወቁ።