ድምጽ ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን በኢትዮጵያ የፖለቲካና የሕሊና እስረኞችን አነጋገሩ ኤፕሪል 25, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ኢትዮጵያ ውስጥ ባደረጉት ጉብኝት የፖለቲካና የሕሊና እስረኞች እንደነበሩ ከተገለፀና በቅርቡ ከተፈቱት መካከል ጥቂቶቹን አናግረዋል።