ባለሁለት ስለት መድኃኒት ወባን ለማጥፋት
Your browser doesn’t support HTML5
የወባን ሥርጭት ለማቆም ያስችላል ያሉትን አዲስ መላ መምታታቸውን አንድ እንግሊዛዊ ተመራማሪ አስታውቀዋል። ሰውን ሳይሆን ቢምቢዋን እራሷን ከወባ አምጭው ተውሣክ ወይም ቫይረስ መከላከል ወባን ምንጩ ላይ ማንጠፍ ነው ብለዋል ሳይንቲስቱ።
Your browser doesn’t support HTML5