"ባለቤቴ ፍትሕ እንዲሰጠው እጠይቃለሁ"- ወ/ሮ መቅደስ ለማ
Your browser doesn’t support HTML5
በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ በእስር ላይ እያሉ ሕይወታቸው ከማለፉ በፊት አስቸኳይ ፍትሕ እንዲያገኙ ባለቤታቸው ወ/ሮ መቅደስ ለማ ጠየቁ።
Your browser doesn’t support HTML5