ድምጽ ለቀድሞ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሸኝት በብሄራዊ ቤተመንግሥት ኤፕሪል 24, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአጣብቂኝ ጊዜ ውስጥ ወደ ሥልጣን የመጡና ይህችን ሀገር ያሸጋገሩ መሪ ናቸው ሲሉ ዶ/ር አብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡