ከሰሜን ዳርፉር ወደ ቻድ የተሰደዱ ደቡብ ሱዳናውያን

Your browser doesn’t support HTML5

ከአንድ አሥር ዓመታት በፊት ከሰሜን ዳርፉር ወደ ቻድ ከተሰደዱ ደቡብ ሱዳናውያን 53ቱ እንደተመለሱ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ፡፡