ዶ/ር መረራ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በሀገሪቱ አሉ የሚሏቸውን ችግሮች እንዲፈቱ ጠየቁ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ቅድሚያ መስጠት ያለባቸው በቅርብ ላሉ አጣዳፊ ጉዳዮች ነው ይላሉ - የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፡፡