የመን የሚደርሱ የአፍሪካ ቀንድ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ፍልሰተኞች

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

የመን የሚደርሱ የአፍሪካ ቀንድ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ፍልሰተኞች በሁኔታው በሚያተርፉ የተለያዩ ታጣቂ ቡድኖችና ወንጀለኞች በአስከፊ ሁኔታ እየተያዙ ይታሠራሉ ሲል የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍታኛ ኮሚሽን አስታውቋል።