ኤችአር 128 መፅደቁን እንደሚደግፉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብትና የተጠያቂነት ሕግ ኤችአር 128 ማፅደቁን እንደሚደግፉ፣ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስታወቁ፡፡