የዋልድባ ገዳም መነኮሳት ከእስር ተፈቱ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ክሳቸው ከተቋረጠላቸው 114 ሰዎች መካከል ዛሬ ሁለቱ የዋልድባ ገዳም መነኮሳት ከእስር መፈታታቸው ታወቀ፡፡