ድምጽ ዓለማቀፍ ማኅበረሠብ ለኮንጎ ርሃብ እርዳታ መዋጮ ሊያሰባስብ ነው ኤፕሪል 12, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ሰብዓዊ እርዳታ ያሰተባበረው የለጋሾች ስብሰባ ነገ ጄኔቫ ውስጥ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።