ድምጽ የድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ ተፈፃሚ እንዲሆን የኤርትራ መንግሥት ጠየቀ ኤፕሪል 12, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 የኤርትራ መንግሥት ሰሞኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድንበር ኮሚሽን የሰጠው ውሳኔ ተግባር ላይ እንዲውል የሚጠይቅ መግለጫ አውጥቷል፡፡