የአሜሪካ ኮንግረስ ያሳለፈው ኤችአር 128ን የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃወመ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ኮንግረስ ያሳለፈው ኤችአር 128 መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ከግምት ያላስገባ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሞውን ገልጿል፡፡