ድምጽ ዊኒ ... ማንዴላ ... “እጅግ በዛች!” ኤፕሪል 11, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የዊኒ ማዲኪዜላ ማንዴላ አስከሬን የፊታችን ቅዳሜ በመንግሥታዊ የክብር ሥርዓት ወደ ዘለዓለማዊቸ ማረፊያው ይሸኛል። ዛሬ በሶዌቶው ኦርላንዶ ስታዲየም ሕይወታቸውን በክብር ሃሴት የዘከረ ሕዝባዊ ትርዒት ተከናውኗል።