የዋልድባ መነኮሳት በእስር

Your browser doesn’t support HTML5

በሽብር ወንጀል ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙትና ካለፈው አርብ ጀምሮ ከእስር እንደተለቀቁ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት የተነገረው የዋልድባ መነኮሳት እንዳልተፈቱና አሁንም በእስር ላይ እንደሚገኙ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተገኝተው የጎበኟቸው ጠያቂዎች ገለፁ።