ሱስ አስያዥና አደንዛዦች ኢትዮጵያን እየዋጡ ናቸው
Your browser doesn’t support HTML5
በአለፉት ሰባትና ሥምንት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ የጫት ምርት ከእጥፍ በላይ መጨመሩን ታውቁ ነበር? ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ፣ ገቢውም በሦስት እጥፍ አድጓል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5