ድምጽ የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፈተናዎች - ለጥያቄዎ መልስ (ክፍል አንድ) ኤፕሪል 10, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃገሪቱን ለማረጋጋት መጀመሪያ መውሰድ ያለባቸው እርምጃዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳት እንደሆነ ብዙዎች ይመክራሉ።