ድምጽ “ውድ ዋጋ ይከፍላሉ…” - ፕሬዚዳንት ትረምፕ ኤፕሪል 09, 2018 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን፣ ሃገራቸው ሩሲያና ኢራን ከትናንት በስተያ ቅዳሜ ምሽት ላይ የሶሪያዋ ዱማ ከተማ ላይ ለተፈፀመው የኬሚካል ጥቃት “ተጠያቂ ናቸው” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ክሥ አሰምተዋል።