ቃለ ምልልስ ከእስክንድር፣ ተመስገንና አንዷለም ክእስር ቤት ከወጡ በኋላ
Your browser doesn’t support HTML5
ካለፈው ዕሁድ ጀምሮ በዳግም እስር ላይ ይገኙ የነበሩት ጋዜጠኞች፣ፖለቲከኞችና የኢንተርኔት ላይ አምደኞች ከእስር ተለቀቁ። ከእስር ከተለቀቁት መካከል ሁለት ጋዜጠኞች እስክንድር ነጋና ተመስገን ደሳለኝን በተጨማሪም የቀድሞው የአንድነት አመራር አባል አቶ አንዷለም አራጌን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።