ድምጽ የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና አዲሱ ጠ/ሚኒስትት ዶ/ር አብይ አሕመድ ኤፕሪል 05, 2018 መለስካቸው አምሃ አለም ፍሰሃ Your browser doesn’t support HTML5 በአዲሱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ መሾምና ባደረጉት ንግግር ላይ ከአዲስ አበባ እና ከመቀሌ ዘጋቢዎቻችን ከዚህም ከዚያም ከሕዝብ የሰበሰቧቸውን አስተያየቶች አድርሰውናል፡፡