የካሜሩን ባለሥልጣናት ከናይጄሪያ ጋር በሚያውስነው ድንበር የሚኖሩ ማኅበረሠቦችን አስጠነቀቁ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

የካሜሩን ባለሥልጣናት በዚህ ሳምንት ቦኮ ሃራም በጦር ሰራዊት ሰፈር ላይ ካደረሰው ህይወት ያጠፋ ጥቃት ተከትሎ ከናይጄሪያ ጋር በሚያውስነው ድንበር ላይ የሚኖሩ ማኅበረሠቦች አሁንም ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እያሳሰቡ ናቸው።