አቶ በቀለ ገርባ ስለተረጎሙት የማርቲን ሉተር ጊንግ መጽሐፍ

Your browser doesn’t support HTML5

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት አቶ በቀለ ገርባ በእስር ቤት እያሉ ከአቶ አንዷለም አራጌ ጋራ የጀመሩትን አንድ የማርቲን ሉተር ጊንግ መጽሐፍ በኦሮመኛና በአማርኛ ቋንቋ ጽፈው አንዱን አሳትመዋል። ሌላኛው ደግሞ ሕትመት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። መጽሐፉ እስር ቤት ውስጥ ስለ ተተረጎመበት ሁኔታና ስለመጽሐፉ አስተያየት ሰጥተዋል።