ድምጽ “ቃላት በቂ አይደሉም ...” አና ጎምሽ ኤፕሪል 03, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ሃገሪቱን ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲ ለማሸጋገር ድፍረት ይኖራቸዋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ የአውሮፓ ፓርላማ አባሏ አና ጎምሽ አስታውቀዋል።