በውጭ የሚኖሩ ምሁራን ስለ አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዓሊ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተካሄደው የሥልጣን ርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉትን ንግግር ካደመጡ በኋላ፣ ሦስት በውጭ የሚኖሩ ምሁራንም አስተያየቶቻቸውን አጋርተውናል።