"የአዲሱ ጠ/ሚኒስትር ንግግር ዘመናዊ የንግግር መሥፈርቶችን ያሟላ ነው" - የፓርላማ አባላት እና ምሁራን

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ዛሬ ልዩ ስብሰባ ያካሄደው የኢትዮጵያ ፓርላማ አዲሱን የኢህአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አህመድን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሰይሟል፡፡