ድምጽ የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር ሹመት በተመለከተ የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ ኤፕሪል 02, 2018 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ፓርላማ የዶ/ር አብይ አህመድን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመት የማፅደቁን ዜና በደስታ መቀበሉን ገልጿል።