ድምጽ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ስለ ዶ/ር አብይ አህመድ ማርች 29, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ገዥው ግንባር ኢህአዴግ አዲስ ሊቀመንበር መሰየሙ ተስፋ የፈነጠቀ እንደሆነ ጥቂት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የአዲስ ሰዎች መመረጥ ብዙ ለውጥ እንደማያመጣም የተናገሩም አሉ፡፡