ድምጽ በእስር የሚገኙ ሰዎች ያሉበት ሁኔታ ማርች 28, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ በቁጥጥር ሥር የሚገኙት የእነ እስክንድር ነጋ አያያዝ ከመሻሻል ይልቅ እየተበላሸ እንደሄደ የጎበኟቸው ሰዎች ተናገሩ፡፡