የዋልድባ ገዳም መነኮሳት የፍርድ ቤት ውሎ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ዓቃቤ ሕግ ከዋልድባ ገዳም ተይዘው በእሥር በሚገኙት ሁለት መነኮሳት ላይ እንዲመሰክሩ ቆጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን ምስክሮች ዛሬ ሳያቀርብ ቀረ፡፡