በድጋሚ የታሰሩት ዐሥራ አንድ ሰዎች ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በቅርብ ግዜ ከእስር የተፈቱትን እስክንድር ነጋን፣ አንዷለም አራጌንና ተመስገን ደሳለኝን ጨምሮ አያሌ ሰዎች አዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በኮማንድ ፖስቱ ትዛዝ ታስረው እንደሚገኙ ታወቀ። ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ በኮማንድ ፖስቱ ትዛዝ ከመታሰራቸው የተለየ ሌላ መረጃ እንደሌለው ተናግሯል።