ኢጋድ የ42 ሚሊዮን ዩሮ ሥምምነት ተፈራረመ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ አካባቢያዊ ጣልቃ ገብነት ወይንም እገዛ የሚፈገልግ አይደለም ይላሉ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ማሁቡብ ማአሊም - የኢትዮጵያ ሁኔታ የሀገሪቱ መሪዎች ራሳቸው መፍትኄ እያፈለጉለት ያለ ጉዳይ ነው ሲሉ ነው የተናገሩት፡፡
Your browser doesn’t support HTML5