ድምጽ የዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ ምርጫ ማርች 22, 2018 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 የዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ የምርጫ አስፈፃሚ ባለሥልጣናት ለረጅም ጊዜ ሲጓተት የቆየውን የሀገሪቱን የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ለማስፈፀም፤ የኢሌክትሮኒክ የድምፅ መስጫ ሥርዓት ለመዘርጋት አቅደዋል፤ ፈተናቸውም በዝቷል።