የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናትም ይቀጥላል

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በመካሄድ ላይ ያለው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናትም ሊቀጥል እንደሚችል የገዥው ፓርቲ ምንጮች ገልፀዋል፡፡