8 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ በድርቅ፣ በውሃ መጥለቅለቅና በግጭቶች ለተጎዱ 7 ሚሊዮን 880 ሺሕ ዜጎች አስቸኳይ እና የረዥም ጊዜ እርዳታ ለማቅረብ ትችል ዘንድ 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ተማፅናለች።
Your browser doesn’t support HTML5