የዩናይትድ ስቴትስና የሩስያ ባለሥልጣናት የአፍሪካ ሀገሮች ጉብኝት
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉድይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰንና የሩስያው አቻቸው ሰርጌ ላቨሮቭ በቅርቡ በኢትዮጵያ ጀምረው በየቅል ያተኩሩባቸውን የአፍሪካ ሀገሮች ጎብኝተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5