ድምጽ እነ እስክንድ ነጋ ሰላማዊ ዜጎችን መግደል እንዲቆም ጠየቁ ማርች 18, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ከእስር በቅርቡ የተፈቱት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዷለም አራጌና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ወልዲያ ናቸው።