ድምጽ የኢህአዴግ ምክር ቤት በሚመጣው ሳምንት የፓርቲውን ሊቀመንበር ይመርጣል ማርች 16, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የፓርቲውን ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመርጠው የኢህአዴግ ምክር ቤት በመጨው ሳምንት መጀመሪያ እንደሚሰበሰብ ተገለፀ፡፡