በቂሊንጦ ቃጠሎ በተጠረጠሩት በእነ ማስረሻ ሰጤ መዝገብ ብይን ሳይሰማ ቀረ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት በቂሊንጦ እሥረኛ ማቆያ ቃጠሎ በተጠረጠሩት በእነ ማስረሻ ሰጤ መዝገብ ብይኑን ሳያሰማ ቀረ፡፡