የዓለምቀፉ የስደተኞች ድርጅት ተጨማሪ የሰው ኃይል ወደ ሞያሌ ሊልክ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የባለፈው ቅዳሜ ግድያ ሸሽተው በኬንያ ሰፍረው የሚገኙ የኢትዮጵያ ስደተኞች ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ የዓለምቀፉ የስደተኞች ድርጅት /ዩኤንኤችሲአር/ ተጨማሪ የሰው ኃይል ወደ ቦታው ሊልክ መሆኑን የድርጅቱ ኬንያ ቅርንጫፍ ቃል አቀባይ ዩቮን ንዴጌ ተናገሩ።